የጠቅላይ ሚኒስትር ኣብይ ኣሕመድ ያልተቋረጠ ውሸት እና የመንግስት ሚድያዎች ‘የገደል ማሚቶ’ ሚና ብጥልቀት ሲፈተሽ።

ሰለ ቀድሞው የ ኣሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ወቀሳዊ ሓሳብ የሚያነሱ ሰዎች “ውሸታም” ናቸው ይሏቸዋል። የተወሰኑትም የቀድሞውን…