ብፁእ ፓትሪያሪኩ በትግራይ ጭፍጨፋ ላይ ተቃውሞአቸውን እንዳይገልጹ ታግደው መቆየታቸውን ተናገሩ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ሆነች ፓትሪያሪኩ በትግራይ ላይ እየተካሄደ ባለው የዘር ማፅዳት ጦርነት ምንም ዓይነት ተቃውሞ በአደባባይ ኣሰምተው አያውቁም። ቤተ-ክርስትያኒቱ ጦርነቱን እንደደገፈች ተደርጎ ተወስዷል። አሁን ግን ብፁእ ፓትሪያሪኩ በትግራይ ጭፍጨፋ ላይ ተቃውምኣቸውን ገለጸዋል።